"ስለ አንዲት ቤተክርስቲያን በማሰብ፣ለትውልዱ ቁስል፤ለወገናችንን ቁስል አብረን ዘይት እንድናፈስ መንፈሳዊ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና20:29Dr Teferi Belayneh (L), Melake Tsehay Qomos Aba Gebreselassie (C), and Dr Biruck Yirsaw (R). Credit: T.Belayneh,A.Gebreselassie, and B.Yirsawኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.69MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የፕሮጄክቶች አስተባባሪና ዲያቆን ዶ/ር ብሩክ ይርሳው በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ ግብር ላይ ለመዋል በሂደት ላይ ስላለው ፕሮጄክት ይናገራሉ።አንኳሮችየሳይንስ ዘርፍ ትኩረት አስፈላጊነትየፕሮጄክት ተሳትፎና ክንዋኔየስኬት ተሞክሮዎችን ማጋራትተጨማሪ ያድምጡ"የሜልበርን ደብረ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን፤ ወጣቶች ሀገርንና ትውልድን በሚጠቅም ሥራ እንዲሰማሩ ሥራዋን እያከናወነች ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበናShareLatest podcast episodesየመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋልበትግራይ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተነገረ“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት