መልካም በላይ - በኩዊንስላንድ ሰኒባንክ ልዩ ትምህርት ቤት መምህርት፤ ትምህርት ቤታቸው ልዩ እገዛ ለሚሹ ተማሪዎች ስለሚሰጣቸው የትምህርት ዓይነቶችና ግልጋሎቶች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የልዩ ትምህርት ምንነትና አሰጣጥ
- ለልዩ ትምህርት ተማሪ ልጆች ወላጆች የሚሰጡ ድጋፎች
- ምክረ ሃሳብ ለወላጆች
Share

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች



