“ማኅበራዊ ሚዲያን የምጠቀመው ለአገር ባሕል ማስተዋወቂያ፣ ለተጎዱ መርጃ፣ ለኢትዮጵያዊነትና አንድነት መስበኪያነት ነው” ነርስ መማር አለባቸው

Nurse Memar Alebachew Zeleke. Source: MA.Zeleke
ነርስ መማር አለባቸው ዘለቀ - በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ተጠቃሚ ስትሆን፤ በቅርቡ በTikTok መድረክ አያሌ ተከታዮችን ማፍራት ችላለች። የመልዕክቶቿ ይዘቶች ባሕላዊና ብሔራዊ አንድነት ላይ የሚያተኩሩ ሲሆኑ፤ አዝናኝና ቀልብ ሳቢ ገፅታንም የተላበሱ ናቸው። ሲልም፤ እንደወቅቱ የሐዘን ድባብ የተላበሱ አስቆዛሚ ሁነቶችንም ያንፀባርቃሉ። ስለ ማኅበራዊ መድረኮች አጠቃቀሟ ታወጋለች።
Share