ወ/ሮ መሠረት አሰፋ፤ የ Habesha Spices and Events መሥራች፤ መጪውን የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት 2018 ቅበላና የኤርትራውያንን ቅዱስ ዮሐንስ በዓላት እንደምን በጋራ ድምቀትን በተላበሰ ሁኔታ ለማክበር መሰናዶ ላይ እንደሚገኙ ይገልጣሉ።
አንኳሮች
- ምግብና መጠጦች
- የፋሽን ትዕይንት
- የልጆች መዝናኛ
- የHabesha Spices and Events ዋነኛ አገልግሎቶች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Elias Gudisa
Source: SBS
Share this with family and friends
