ደራሲ መስፍን ማሞ፤ የመፅሐፍ ዳሰሳ አካሂደው በ "አስራ ሰባት በአንድ" መድብል ያካተቷቸውን ደራሲዎች የሕትመት ውጤቶች አንስተው፤ ትውልዶችን በንፅፅሮሽ አጣቅሰው አተያያቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- ትዝታና ሐዲስ ዓለማየሁ
- የትውልድ አርአያነት
- የማንነት ፖለቲካና የሃይማኖት መሪዎች
- ፀጋዬ ገብረመድኅንና ሰቆቃው ጴጥሮስ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Author Mesfin Mammo. Credit: M.Mammo
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

