"በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማን ሐዘን ጥልቅ ነው፤የእርዳታ ፕሮግራም አዘጋጅተናል"አቶ ሚካኤል ፈለቀና አቶ በፈቃዱ ወለሎ08:51Search and rescue efforts after the landslide in the Gofa region of southern Ethiopia on July 23, 2024. Credit: Gofa Zone Gov. Comm. Affairs Dep./Anadolu via Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.49MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በምዕራብ አውስትራሊያ የጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት ተጎጂዎች ጊዜያዊ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት፤ አቶ ሚካኤል ፈለቀና አቶ በፈቃዱ ወለሎ፤ በፐርዝ ከተማ ለእሑድ ሐምሌ 28 ስለተዘጋጀው ልዩ የእርዳታ ፕሮግራም ያስረዳሉ።አንኳሮችሐዘንእርዳታመርሃ ግብርShareLatest podcast episodesአውስትራሊያ የዶናልድ ትራምፕን ባለ 20 ነጥብ የጋዛ የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት