ከጂንካ ተነስቶ ከ6ኛ ክፍል እስከ ምህንድስና ዲግሪ የበቃው ሚካኤል ፈለቀ በፐርዝ አውስትራሊያ ወደ ቡና ገበያ ለመዝለቅ ስለምን እንደወደደና ፐርዝ ላይ እንደምን የቡና ሙዚየም ለማቆም እንደተለመ ይናገራል። የኢትዮጵያን ታሪካዊ ገፅታዎች በተለያዩ አቅጣጫዎች ለማስተዋወቅ እየጣረም ይገኛል።
አንኳሮች
- ከምሕንድስና ወደ ቡና አምባሳደርነት
- ቡናና ኢትዮጵያ
- የቡና ሙዚየም ትልም
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Elias Gudisa
Source: SBS
Share this with family and friends
