የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለኛ ዙር ሙሌት ፋይዳ ምንድነው?

A general view of the Blue Nile river as it passes through the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), near Guba in Ethiopia. Source: Getty
አቶ ሞገስ ከልክሌ የHorn of Africa Insight ድረገጽ መሥራችና ዋና አዘጋጅ፤ አቶ ዮሴፍ አንተነህ የHorn of Africa Insight መሥራችና አባል፤ የሕዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት በኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን መካከል በሚካሄዱት ቀጣይ ድርድሮች ላይ ስለሚኖረው ሚና ይናገራሉ። አቶ ሞገስ “ስትራቴጂያዊ ጥያቄው ኢትዮጵያ ዓባይ ወንዝ ላይ መጠቀም ትጀምራለች ወይ የሚለው ነው” ሲሉ፤ አቶ ዮሴፍ “ኢትዮጵያ በገዛ ወንዟ ሳትጠቀም ሌላውን እየጠቀመች መኖር አትችልም” ይላሉ።
Share