“አሜሪካ ሕወሓትን ስልጣን ላይ በማምጣቱ ረገድ ጥሩ ያልሆነ ሚና ተጫውታለች፤ ኢትዮጵያን የማፍረስ ፍላጎት ያላት አገር ግን አይደለችም” – ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ17:06Dr Yohannes Gedamu (L) and Neamin Zeleke Source: N.Zeleke and Y.Gedamuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.8MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ነዓምን ዘለቀ - የቀድሞው የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አባልና የውጭ ጉዳይ ኃላፊና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ በGeorgia Gwinnette College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ የወቅቱን የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮች የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችየኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲፕሎማሲያዊ ሥራዎች ውሱንነትተቃውሞና ብሔራዊ ጥቅምShareLatest podcast episodesኢሰመኮ በተለያዩ ክልሎች በመንግሥትና ታጣቂ ኃይሎች እርምጃዎች የተነሳ የሰዎች የመዘዋወር ነፃነት አደጋ ላይ መውደቁን አመለከተ"'ሕይወት አጭር ናት' አባባል አይደለም፤ እውነት ነው። ካንሰር እንዳለብኝ ሲነገረኝ ሕይወት አጭር መሆኗን አስተምሮኛል" ደራሲ ሚስጥረ አደራው"እኔ" ማንነትን ወደ ውስጥ የሚመለከት ነው፤ እሸሽ የነበረው እውነትን መጋፈጥ ከሚፈልገው እኔነቴ ነበር፤ አለባብሰን ማለፍ ስለሚቀለን" ደራሲ ሚስጥረ አደራውእሥራኤልና ሃማስ የተኩስ አቁምና የታጋቾች ለቀቃ የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ