"የኮሮናቫይረስ ክትባትን ያመጣው እግዚአብሔር ነው፤ የእግዚአብሔርም እጅ አለበት ብዬ አምናለሁ። ሁላችንም እንድንከተብ እመክራለሁ" መጋቢ ዘላለም ደስታ

Pastor Zelalem Desta. Source: Z.Desta
መጋቢ (ፓስተር) ዘላለም ደስታ በሜልበርን - አውስትራሊያ የፅዮን ቤተክርስቲያን መሪ፣ ከሕልፈተ ሕይወት አፋፍ ተመልሰው እንደምን ለቤታቸው እንደበቁ፣ እንዴት እያገገሙ እንዳሉና ስለ ክትባት ጠቀሜታ ይናገራሉ።
Share