“አውሮፓውያኑም ሆኑ አሜሪካኖች ጥንካሬ ተሰምቷቸው የሚነሱት አገር ስትከፋፈል ነው፤ አንድነታችን መጠንከር አለበት” ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን አሥራተ ካሣ

Prince Dr Asfa-Wossen Asrate Kassa. Source: AWA.Kassa
ልዑል ዶ/ር አስፋ ወሰን አሥራተ ካሣ ነዋሪነታቸው በአገረ ጀርመን ሲሆን፤ ደራሲ፣ የአፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች አማካሪ ናቸው። የእቴጌ መነን አስፋው የልጅ ልጅና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት የነበሩት የልዑል አሥራተ ካሣና የልዕልት ዙሪያሽ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር ልጅ ናቸው። በኢትዮጵያ ታሪክ ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በማግኘት የተመረቁት ከፍራንክፈርት ዩኒቨርሲቲ ነው። “ድኅረ ምርጫ 2013 - ኢትዮጵያ ወዴት?” ለሚለው የመነጋገሪያ አጀንዳችን ላይ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Share