Prince Ermias Sahle-Selassie Haile-Selassie Source: E. Haile Selassieየኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት - ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ፤ 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል ለመጪዎቹ 12 ወራት እስከ የካቲት 22, 2014 ድረስ እንዲዘከር የዘውድ ምክር ቤቱ ስላሳለፈው ውሳኔ ያብራራሉ። “መጪው ምርጫ የብልፅናችንንና ለነፃነታችንም ትልቅ እርምጃ ነው” ይላሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት - ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ፤ 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል ለመጪዎቹ 12 ወራት እስከ የካቲት 22, 2014 ድረስ እንዲዘከር የዘውድ ምክር ቤቱ ስላሳለፈው ውሳኔ ያብራራሉ። “መጪው ምርጫ የብልፅናችንንና ለነፃነታችንም ትልቅ እርምጃ ነው” ይላሉ።
አንኳሮች
- የአድዋ ድልና ኢትዮጵያዊነት
- የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት እንቅስቃሴዎች
- የኢትዮጵያ ወቅታዊ ፈተናዎችና የጉዞ አቅጣጫ