ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ፤ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም10:43Prince Ras Mengesha Seyoum. Source: EPCኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.89MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም - የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኢዲኅ) መሥራችና መሪ፤ ስለ ድርጅታቸው ምሥረታና ፖለቲካዊ ሚና ይናገራሉ። ከኢሕአዴግ ሽግግር መንግሥት እንደምን እንደተባረሩ ሲገልጡም “ለኤርትራ ነፃነት ዕውቅና ተጠይቀን የለም የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝብ ነው መነጋገር ያለበት እንጂ በሽግግር መንግሥት ደረጃ መቀበል ያስቸግረናል፤ ተገቢም አይደለም በሚል ተቃወምን። እንግዲያ ወንበራችሁን አስረክቡ ተብለን አስረከብን” ይላሉ። ዳግም የቀረበ።አንኳሮች የፀረ ደርግ የትጥቅ ትግል እንቅስቃሴከሱዳን በረሃ እስከ ኢሕ አዴግ የሽግግር መንግሥት ፓርላማ አባልነትከፖለቲካ ዓለም ስንብት ShareLatest podcast episodesየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም