A woman ups her phone as she celebrates for graduation ceremony at Bahir Dar University in Bahir Dar, northern Ethiopia, on November 10, 2018. Credit: EDUARDO SOTERAS/AFP via Getty Images
ፕሮፌሰር አበበ ዘገየ፤ የማስተማርና ስልጠና ማዕከል ተባባሪና መሥራች ዳይሬክተር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በሥርዓተ ትምህርቱ ዘርፍ በብርቱ አነጋጋሪ፣ አሳሳቢና መፍትሔ ሻች ሆኖ ስላለው የትምህርት ጥራት ደረጃና ተደራሽነት ተግዳሮቶችና አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦችን አንስተው አተያያቸውን ያጋራሉ። Published 29 December 2022 4:40pm
Updated 29 December 2022 4:55pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
ፕሮፌሰር አበበ ዘገየ፤ የማስተማርና ስልጠና ማዕከል ተባባሪና መሥራች ዳይሬክተር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በሥርዓተ ትምህርቱ ዘርፍ በብርቱ አነጋጋሪ፣ አሳሳቢና መፍትሔ ሻች ሆኖ ስላለው የትምህርት ጥራት ደረጃና ተደራሽነት ተግዳሮቶችና አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦችን አንስተው አተያያቸውን ያጋራሉ። አንኳሮች ጎሣ ተኮር የትምህርት ፖሊሲ ብሔራዊ የማስተማሪያ ቋንቋ ሥራና ምሩቃንን ማገናኘት