ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ - ፕ/ር ዓለም ሃብቱ31:44Prof Alem Habtu. Source: A. Habtuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (36.09MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕ/ር ዓለም ሃብቱ - የኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሕብረት በሰሜን አሜሪካ ፕሬዚደንት (ዛሬ በሕይወት የሉም)፤ ስለ ሕብረቱ ምሥረታና እንቅስቃሴዎች፣ የኢትዮጵያ ኤምባሲንና ጄኔራል ተፈሪ በንቲን ስለምን በቁጥጥር ስር እንዳዋሉ ያወጋሉ። “የብሔር ጥያቄ በተማሪዎች ንቅናቄ ዘንድ ተቀባይነት ያገኘው ከኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር ድጋፍን ለማግኘት የሚል አስተያየት አለኝ”ይላሉ።አንኳሮች ከሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ማኅበር ወደ የሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሕብረት መለወጥከተማሪዎች እንቅስቃሴ ወደ ፖለቲካ ፓርቲ ምሥረታ ሽግግርበተማሪዎች ንቅናቄ የኢትዮጵያውያን ሴት ተማሪዎች ሚናShareLatest podcast episodesየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም