“ሰው ሲሞት እንደ ኢትዮጵያዊ ከማዘን ይልቅ የኔ ብሔር ሞተ ብለን የምናዝንና የምንጮህ ሆነናል” - አማረ አረጋዊ25:17 Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (21.56MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕ/ር ኤፍሬም ይስሐቅ - የዓለም አቀፍ ሰላምና ልማት ማዕከል ቦርድ ሰብሳቢና አቶ አማረ አረጋዊ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ምክር ቤት ሊቀመንበር፤ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳዮችና ሚዲያ ለሰላም ሊኖረው ስለሚገባው ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የተዛቡ መረጃዎችንና ወገንተኛነትን ለሚዛናዊና ገለልተኛነት ማብቃትሰላምን የማስፈን ጥረቶችየመፍትሔ ምክረ ሃሳቦችና ጥሪዎችShareLatest podcast episodesየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም