“የትግራይ ጦርነት ከመነሳቱ በፊት ለዶ/ር ደብረጽዮንም ለጠ/ሚ ዐቢይም የዕርቅ ደብዳቤ ፅፈናል” - ፕ/ር ኤፍሬም ይስሐቅ14:16Prof Ephraim Isaac Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.05MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕ/ር ኤፍሬም ይስሐቅ - የዓለም አቀፍ ሰላምና ልማት ማዕከል ቦርድ ሰብሳቢና አቶ አማረ አረጋዊ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ምክር ቤት ሊቀመንበር፤ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳዮችና ሚዲያ ለሰላም ሊኖረው ስለሚገባው ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የዓለም አቀፍ ሰላምና ልማት ማዕከል ምሥረታና ዐበይት ተልዕኮዎችየኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ምክር ቤት አመሠራረትና ዋነኛ ዓላማዎችየዓለም አቀፍ ሰላምና ልማት ማዕከል አንኳር የሰላም ጥረቶችShareLatest podcast episodes#95 Under the stars (Med)"ኢትዮጵያ ለእኔ ቤቴ ናት፤ ሀገሬ ናት። የትም ልሂድ የት፤ ወደ ቤቴ፣ ወደ ሀገሬ ልመለስ የምለው እናት ኢትዮጵያን ነው" ድምፃዊ ቫሔ ታልቢያን"ኢሬቻን ወደፊት ለሚያከብሩት እግዚአብሔር ያድርሳችሁ! ላከበሩትም እንኳን አደረሳችሁ!" ኦቦ ዓለማየሁ ቁቤድምፃዊ ቫሔ ቲልቢያን፤ ከምዕራብ አርመንያ እስከ ኢትዮጵያ