Prof Dr Fisseha-Tsion Mengistu (L) and Dr Kalewongel Minale (R) are the International Centre for the Horn of Africa (ICHA) founders. Credit: FT.Mengistu and KW.Minale
የአፍሪካ ቀንድ ዓለም አቀፍ ማዕከል መሥራቾች ፕሮፌሰር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱና ዶ/ር ቃለ ወንጌል ምናለ፤ የማዕከሉን ሚናና ሰሞኑን ኢትዮጵያውያንና ግብፃውያን ተመራማሪዎች የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ ማዕከሉ ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላካሔዷቸው ክርክሮች ይናገራሉ። Published 9 April 2023 2:14pm
Updated 9 April 2023 3:40pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
የአፍሪካ ቀንድ ዓለም አቀፍ ማዕከል መሥራቾች ፕሮፌሰር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱና ዶ/ር ቃለ ወንጌል ምናለ፤ የማዕከሉን ሚናና ሰሞኑን ኢትዮጵያውያንና ግብፃውያን ተመራማሪዎች የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ ማዕከሉ ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላካሔዷቸው ክርክሮች ይናገራሉ። አንኳሮች የውይይት መድረ ርዕሰ አጀንዳና ተሳታፊዎች የኢትዮጵያና ግብፅ የዓባይ ወንዝ ተመራማሪዎች የአተያይ ልዩነቶች በልዩነቶች ውስጥ ትብብርን ፍለጋ