የአፍሪካ ቀንድ ዓለም አቀፍ ማዕከል መሥራቾች ፕሮፌሰር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱና ዶ/ር ቃለ ወንጌል ምናለ፤ የማዕከሉን ሚናና ሰሞኑን ኢትዮጵያውያንና ግብፃውያን ተመራማሪዎች የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ ማዕከሉ ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላካሔዷቸው ክርክሮች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአፍሪካ ቀንድ ዓለም አቀፍ ማዕከል ምሥረታና ተልዕኮ
- ዓለም አቀፍና አገር አቀፍ ቁርኝት
- የአፍሪካ ቀንድና ኢትዮጵያ አቀፍ ተግዳሮቶች
Share






