Prof Getachew Haile (L), and Awol Kasim Allo (R) Source: Courtesy of PBS and AKAበ2019 የምልሰት ምልከታችን ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፤ የቋንቋ ጥናት ተጠባቢና ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ የፖለቲካ ተንታኝና በለንደን Keele ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምሕር ጋር “የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?” በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳ በ2019 ካደረግናቸው ቃለ ምልልሶች ቀንጭበን አቅርበናል። ኢትዮጵያ ውስጥ የለውጡ ሂደት በመጀመሪያዎቹ 12 ወራት ውስጥ ስላበረከታቸው ማለፊያ አስተዋጽዖዎች፣ ያሳደራቸው ስጋቶችና ተስፋዎች ላይ ግለ አተያያቸውን አጋርተውን ነበር።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በ2019 የምልሰት ምልከታችን ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፤ የቋንቋ ጥናት ተጠባቢና ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ የፖለቲካ ተንታኝና በለንደን Keele ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምሕር ጋር “የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?” በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳ በ2019 ካደረግናቸው ቃለ ምልልሶች ቀንጭበን አቅርበናል። ኢትዮጵያ ውስጥ የለውጡ ሂደት በመጀመሪያዎቹ 12 ወራት ውስጥ ስላበረከታቸው ማለፊያ አስተዋጽዖዎች፣ ያሳደራቸው ስጋቶችና ተስፋዎች ላይ ግለ አተያያቸውን አጋርተውን ነበር።