ምሁራን እነማን ናቸው? የኢትዮጵያውያን ምሁራን ሚናስ እንደምን ይገለጣል?

Prof Girma Berhanu (L), and Dr Tsehai Berhane-Selassie Source: Courtesy of PD
ፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ - በጉተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ትምህርት መምህርና ዶ/ር ፀሐይ ብርሃነ ሥላሴ - የባሕልና ታሪክ ጥናት ተመራማሪና “Ethiopian Warriorhood: Defence, Land & Society 1800 – 1941” ደራሲ፤ በምሁር ቃለ ትርጓሜ፣ ከቀደምት አስከ አሁን ያሉትን የኢትዮጵያ መሪዎች አክሎ የኢትዮጵያውያን ምሁራን ሚናን መዝነው አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።
Share