ፕ/ር መስፍን አርአያ፤ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር፤ የአገራዊ ምክክር ተወካዮች እንደምን እንደሚመረጡና የብሔራዊ አጀንዳዎች ስብሰባ ማክተሚያ ጊዜ መቼ እንደሆነ ይገልጣሉ።
አንኳሮች
- የአገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ምልመላ፣ የተወካዮች መረጣና አገራዊ አጀንዳ ስብሰባ ሂደት
- ከሰሜንና ምዕራብ ኢትዮጵያ የሰላም ድርድር የተቀሰሙ ልምዶች
- በአገራዊ ምክክር ልዩነት ያሳዩ ድርጅቶች የወደፊት ተሳትፎ
Share






