"የዐማራው ትግል ኢትዮጵያዊ ትግል ነው፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት የሚያምነው ዐማራ አገሩ ኢትዮጵያ ነው ብሎ ነው" ፕ/ር ሰለሞን አበበ ጉግሳ12:52Prof Solomon Abebe Gugsa. Credit: SA.Gugsaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.48MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕሮፌሰር ሰለሞን አበበ ጉግሳ፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ምክር ቤቱ ግብና ስኬት ይናገራሉ።አንኳሮችየዐማራ ትግል ተግዳሮችና የስኬት ዕይታግልፅነትና ተጠያቂነትኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ላይ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት አቋምተጨማሪ ያድምጡ"የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ዋና ዓላማ እውነተኛ የዐማራ ድርጅቶች ስለአሁኑና ስለመጪው የዐማራ ሕዝብ ዕጣ ፈንታ የሚመካከሩበት መድረክ ለመፍጠር ነው"ፕ/ር ሰለሞን አበበShareLatest podcast episodes"ዓይኔ - እግዚአብሔር የሰጠኝ ትልቁ ስጦታዬ አንቺ ነሽ እላት ነበር" የወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ባለቤት ዶ/ር ተክቶ ካሣው#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ