Prof Tilahun Yilma. Credit: T.Yilmaዶ/ር ጥላሁን ይልማ በUniversity of California የቫይሮሎጂ ልዩ ፕሮፌሰር ናቸው። በእንሰሳት ሳይንስ ስመ ጥር ከሚባሉ የዓለማችን ተመራማሪዎች አንዱ ሲሆኑ፤ በክትባት ፈጠራና የተለያዩ የምርምር ግኝቶቻችው በርካታ የክብር ሽልማቶችን ተሸልመዋል። የዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚዎች አባልም ናቸው። በቅርቡ አዲስ አበባ ለቆመው የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ግንባታ ስላበረከቱት አስተዋፅዖና የማዕከሉን ሚናዎች አንስተው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ጥላሁን ይልማ በUniversity of California የቫይሮሎጂ ልዩ ፕሮፌሰር ናቸው። በእንሰሳት ሳይንስ ስመ ጥር ከሚባሉ የዓለማችን ተመራማሪዎች አንዱ ሲሆኑ፤ በክትባት ፈጠራና የተለያዩ የምርምር ግኝቶቻችው በርካታ የክብር ሽልማቶችን ተሸልመዋል። የዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚዎች አባልም ናቸው። በቅርቡ አዲስ አበባ ለቆመው የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ግንባታ ስላበረከቱት አስተዋፅዖና የማዕከሉን ሚናዎች አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ስኬቶችና ተግዳሮቶች
- ትልሞች
- ውርሰ አሻራና ምክረ ሃሳቦች