The are in 270 letters in the Amharic alphabet. Source: Gettyፕሮፌሰር ዘላለም ልታየው፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ልሳን መምህር፤ በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCulture ላይ ለኅትመት ስላበቁት “Notes on language change in Amharic” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ። “የአማርኛ ቋንቋ ያልተለመደ ዕድገት ላይ ሃይ ባይ ጠፋ” ይላሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ፕሮፌሰር ዘላለም ልታየው፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ልሳን መምህር፤ በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCulture ላይ ለኅትመት ስላበቁት “Notes on language change in Amharic” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ። “የአማርኛ ቋንቋ ያልተለመደ ዕድገት ላይ ሃይ ባይ ጠፋ” ይላሉ።
አንኳሮች
- የአማርኛ ቋንቋ ፈጣን ለውጦችና ምክንያቶቹ
- የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን የቋንቋ ተፅዕኖዎች
- የቋንቋ ጥራት ደረጃ ጥበቃ