" የ29ኛው ኩዊል የጋዜጠኛነት ልህቀት ሽልማት ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያውያንም ጭምር ነው ። "- የኩዊል ሽልማት አሸናፊ ጋዜጠኛ ካሣሁን ሰቦቃ16:27ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFollow and SubscribeFollow and SubscribeFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (14.87MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidKassahun Seboqa Negewo, Executive Producer of the SBS Amharic Program (L), CEO of Gandel Foundation (C), and Shirley Glaister (representative of Journalist Ruchika Talwar - R).“ ይህ ታሪክ እንዲህ በቀላሉ የሚነገር አይደለም ፤ ሲያነቡትም ሆነ ሲጽፉት ስሜትን የሚፈታተን ስለሆነ አጠናቅቆ ለማውጣት ስድስት ወራትን ፈጅቷል ። ” ሩቺካ ታልወርFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (14.87MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidPublished 3 April 2024 8:08amUpdated 5 April 2024 4:23pmPresented by Martha TsegawSource: SBSSkip to podcast episode contentShare this with family and friendsCopy linkShare“ ይህ ታሪክ እንዲህ በቀላሉ የሚነገር አይደለም ፤ ሲያነቡትም ሆነ ሲጽፉት ስሜትን የሚፈታተን ስለሆነ አጠናቅቆ ለማውጣት ስድስት ወራትን ፈጅቷል ። ” ሩቺካ ታልወርአንኳሮች29ኛውን የኩዊል የጋዜጠኛንት ልህቀት ሽልማትየባህር ላይ የስደት ጉዞየድምጽ አልባ ስደተኞች ድምጽShareLatest podcast episodes04:30ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ኦማን ለዩናይትድ ስቴትስና ኢራን የሰላም ስምምነት ደንቃራ ከሆነች በአሜሪካ ቦምብ ልትጋይ እንደምትችል አስጠነቀቁpodcast episode4 minutes 30 seconds08:22‘በርካታ ሠራተኞች የጡረታ አበል ተቀማጫቸውን አስቀድመው ለቤት ብድርና ኑሮ መደጎሚያ ቢያውሉት የተሻለ ሁኔታ ላይ ይሆናሉ’ የሚለው የዋን ኔሽን ዕሳቤ ተቃውሞና ድጋፍ ገጥሞታልpodcast episode8 minutes 22 seconds22:50"ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦቻቸውን ብቻ ሳይሆን አውስትራሊያውያን ወዳጆቻቸውንም ጨምረው በአዲሱ ዓመት ዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ እንጋብዛለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውpodcast episode22 minutes 50 seconds10:30በኢትዮጵያ የሚገነባው የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ በቻይናና አሜሪካ ኩባንያዎች መካከል ከፍተኛ ጂኦፖለቲካዊና የንግድ ፉክክር ማዕከል ሆኗል ተባለpodcast episode10 minutes 30 seconds