“አሜሪካ በወልቃይት ጉዳይ ያላትን አቋም ከታሪክ፣ ከሞራልና ከሕግ አኳያ በድጋሚ እንድትመረምር እንጠይቃለን” – ሳሙኤል አበበ

Samuel Abebe. Source: S.Abebe
አቶ ሳሙኤል አበበ - በሜልበርን የአማራ ኅብረት ጊዜያዊ ሊቀመንበር፤ ዩናይትድ ስቴትስ ከአማራ ክልል ጋር በተያያዘ ይዛ ያለችውን አቋም፣ የኅብረቱን ወቅታዊ ክንዋኔዎችና ተነድፈው ያሉ ውጥኖችን አስመልክተው ይናገራሉ።
Share