Tigist Kebede. Credit: SBS Amharicአቶ ሳሙኤል አበበ፤ በሜልበርን የአማራ ሕብረት ማኅበር ሊቀመንበርና ወ/ሮ ትዕግሥት ከበደ በሜልበርን የአማራ ሕብረት ማኅበር አባልና የአማራ ማኅበረሰብ ተቃውሞ ሰልፍ አስተባባሪ፤ እሑድ ነሐሴ 7 በአውስትራሊያ ሜልበርን ከተማ ፊዴሬሽን አደባባይ ስለተካሔደው ሰልፍ ክንውን ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
አቶ ሳሙኤል አበበ፤ በሜልበርን የአማራ ሕብረት ማኅበር ሊቀመንበርና ወ/ሮ ትዕግሥት ከበደ በሜልበርን የአማራ ሕብረት ማኅበር አባልና የአማራ ማኅበረሰብ ተቃውሞ ሰልፍ አስተባባሪ፤ እሑድ ነሐሴ 7 በአውስትራሊያ ሜልበርን ከተማ ፊዴሬሽን አደባባይ ስለተካሔደው ሰልፍ ክንውን ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የተቃውሞ ሰልፍ ፋይዳዎች
- በሜልበርን የአማራ ማኅበረሰብ ዋነኛ ጥያቄዎች
- ኢትዮጵያዊ ማንነትና ትብብር