"አማራው የሚኖረው ኢትዮጵያ ስትኖር ነው፤ ኢትዮጵያ የምትኖረው አማራው ሲኖር ነው የሚል ፅኑዕ እምነት አለን" ሳሙኤል አበበ

Samuel Abebe. Source: S.Abebe
አቶ ሳሙኤል አበበ - በሜልበርን የአማራ ኅብረት ጊዜያዊ ሊቀመንበር፤ እሑድ ጁላይ 25, 2021 በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመላ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን ጋር ለመምከር ስላዘጋጀው የውይይት መድረክ አጀንዳ ያስረዳሉ።
Share