Sara Kassahun (L), and Mekdes Adane (R). Source: Kassahun and Adaneሳራ ካሣሁንና መቅደስ አዳነ የዓለም ታዳጊ ሴት ወጣቶች ቴኒስ የደረጃ ሠንጠረዥ ውስጥ ገብተው ያሉ ኢትዮጵያውያን የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቾች ናቸው። የታሪኩ ተስፋዬና ደስታ ተስፋዬ የሕፃናት ትምህርት የቴኒስ ዕድገት ማኅበር በጎ አድራጎት የቴኒስ ስልጠና ፍሬዎች ናቸው። በአቅም ማነስ ሳቢያ በብርቱ ድካም ከደረሱበት የዓለም ቴኒስ ሠንጠረዥ ውስጥ እንዳይወጡና የእነሱ ታናናሾች ሕልሞችም በአጋዥ እጦት ዕውን ሳይሆን እንዳይቀር ነው።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ሳራ ካሣሁንና መቅደስ አዳነ የዓለም ታዳጊ ሴት ወጣቶች ቴኒስ የደረጃ ሠንጠረዥ ውስጥ ገብተው ያሉ ኢትዮጵያውያን የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቾች ናቸው። የታሪኩ ተስፋዬና ደስታ ተስፋዬ የሕፃናት ትምህርት የቴኒስ ዕድገት ማኅበር በጎ አድራጎት የቴኒስ ስልጠና ፍሬዎች ናቸው። በአቅም ማነስ ሳቢያ በብርቱ ድካም ከደረሱበት የዓለም ቴኒስ ሠንጠረዥ ውስጥ እንዳይወጡና የእነሱ ታናናሾች ሕልሞችም በአጋዥ እጦት ዕውን ሳይሆን እንዳይቀር ነው።
አንኳሮች
- የሜዳ ቴኒስ ጅማሮ
- የቴኒስ ውድድሮችና የዓለም አቀፍ ሠንጠርዥ ውስጥ መካተት
- ለወገን ጥሪ