ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ - በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት Clean Energy Regulator እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - በብሪስበን የደቡብ ማሕበረሰብ ሐብ ማኔጂንግ ዳይሬክተር፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ አተያያቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- የመንግሥት የኮሙኒኬሽን አቅም ማነስ
- የቢሮክራቶችና ዲፕሎማቶች ብቃት ጥያቄ
- አገራዊ ችግሮችን በውል ያለመረዳት ጉዳይ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Seblework Tadesse (L) and Dr Sherif Seid (R). Source: S.Seid and SW.Tadesse
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች

