ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"አስገዳጅ ቁጥጥር የሴትን የመወሰን አቅም ነጥቆ ሌላው ወሳኝ የሚሆንበት የመንፈስ ስብራት ነው" ሰብለወርቅ ታደሰ

ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Community

Seblework Tadesse. Source: S.Tadesse


Published 30 May 2022 at 9:13am
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS

ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ በብሪስበን ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተር፤ ስለ አስገዳጅ ቁጥጥር (Coercive Control) ያስረዳሉ። አስገዳጅ ቁጥጥር በመጪው የአውሮፓውያን 2023 መጨረሻ ግድም በኩዊንስላንድ መንግሥት ከሲቪል ወደ ወንጀል ሕግ አስጠያቂነት እንዲሻገር ከውሳኔ ላይ ተደርሷል።


Published 30 May 2022 at 9:13am
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS


አንኳሮች


 

Advertisement
  • የአስገዳጅ ቁጥጥር መገለጫ ባሕሪያት
  • የአስገዳጅ ቁጥጥር መንስዔዎች
  • የአስገዳጅ ቁጥጥር ጎጂነት

Share