"አስገዳጅ ቁጥጥር እስከ 14 ዓመት ስለሚያስቀጣ ብዙዎች ወንዶቻችን ማሰብ አለባቸው" ሰብለወርቅ ታደሰ13:55Seblework Tadesse. Source: S.Tadesseኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.75MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - በብሪስበን ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተር፤ ኩዊንስላንድ ውስጥ እንደምን በወንጀል ሊያስጠይቅ እንደሚችል ያመላክታሉ። ምክረ ሃሳባቸውንም ያጋራሉ።አንኳሮች አስገዳጅ ቁጥጥር ከሲቪል ወደ ወንጀል ሕግየድንጋጌ ለውጥ ገፊ አስባብምክረ ሃሳብShareLatest podcast episodesየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ