የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር - ሰላማዊት ዳዊት፤ ስለ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት የሕዳሴ ግድብ አስተዋፅዎች ይናገራሉ። ለአገራዊ አንድነትና ሉዓላዊነት በአንድነት የመቆም ጥሪያቸውንም ያስተላልፋሉ።
አንኳሮች
- የዓባይ አድቮካሲ ሆርሻ
- የሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌት በዳያስፖራው ማኅበረሰብ ዘንድ ያሳደረው መነቃቃት
- በቀጣይነት የሚከወኑ ዕቅዶች
Share

Published
By Demeke Kebede
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች



