"ብዙ ሰዎችን ቤት አልባ ያደረገው ጎርፍ በቴሌቪዥን ሲታይ ቀላል ቢመስልም አስፈሪ ነበር፤ እግዚአብሔር ረድቶኝ እምብዛም አልተጎዳሁም" ሰናይት መብራህቱ05:53Senayt Mebrahtu. Source: S.Mebrahtuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (4.83MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የኩዊንስላንድ ነዋሪዋ ሰናይት መብራህቱ፤ መጠነኛ የቁሳቁስ ጉዳት ቢደርስባትም ቤቷ ከፍተኛ ሥፍራ ላይ በመሆኑ በጎርፍ አደጋው በብርቱ እንዳልተጎዳች ትገልጣለች። ሆኖም በጎረቤቶቿና ሌሎች የኩዊንስላንድ ነዋሪዎች ላይ የደረሰው አደጋ አስፈሪ፣ አሳዛኝና ብርቱ እንደነበር ትናገራለች።አንኳሮች የጎርፍ አደጋ በኩዊንስላንድየዓይን እማኝነትየንብረትና ስነ ልቦና ጉዳትShareLatest podcast episodes"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ