"የሳይክሎን አልፍሬድ መምጣት በጣሙ አስፈሪ ነበር፤ ጥበቃውን ለእግዚአብሔር ነበር የሰጠሁት" ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ08:49Actress and Film Director Senayt Mebrhatu (C), A General View of the Brisbane Sign on March 08, 2025, in Brisbane, Australia (BG).ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.07MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሳይክሎን አልፍሬድ የተፈራውንም ያህል ባይሆን፤ ተዳክሞ በደረሰ ጉልበቱም ቢሆን ኩዊንስላንድና ኒው ሳውዝ ዌይልስ ላይ ጉዳቶችን አድርሷል። የብሪስበን ነዋሪዋ፤ የፊልም ተዋናይትና ዳይሬክተር ሰናይት መብራህቱ የሳይክሎኑ መምጣት ያሳደረባትን ሥነ ልቦናዊ ስጋትና የነበራትን ዝግጅት አስመልክታ ትናገራለች።አንኳሮችሳይክሎን አልፍሬድስጋትና ዝግጅትማኅበረሰባዊ ምክረ ሃሳብ ShareLatest podcast episodesግማሽ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው የሕክምና ቁሳቁሶች ከአውስትራሊያ ወደ ድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታል እያመሩ ነውየጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ማርበርግ ቫይረስ እንደሆነ አስታወቀ#99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለትበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩ