Singer Sentayehu Belay. Credit: Muzikawiወጣቷ ድምፃዊት ስንታየሁ በላይ ትባላለች። ጥቂትና ምርጥ ከሚባሉት ማየት የተሳናቸው ኢትዮጵያውያን ድምፃውያን የመጀመሪያ የጥበብ መድረክ ረድፍ ላይ ለመቆም በቅታለች። በዕለተ ገና ስላሰናዳችው "ፀደይ" ገሚስ የሙዚቃ አልበሟ ትናገራለች። ኮለል ብሎ በሚፈሰው ቀልብ ገዢ የሰከነ ድምጿም ከአዲስ አልበሟ ታስደምጣለች።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ወጣቷ ድምፃዊት ስንታየሁ በላይ ትባላለች። ጥቂትና ምርጥ ከሚባሉት ማየት የተሳናቸው ኢትዮጵያውያን ድምፃውያን የመጀመሪያ የጥበብ መድረክ ረድፍ ላይ ለመቆም በቅታለች። በዕለተ ገና ስላሰናዳችው "ፀደይ" ገሚስ የሙዚቃ አልበሟ ትናገራለች። ኮለል ብሎ በሚፈሰው ቀልብ ገዢ የሰከነ ድምጿም ከአዲስ አልበሟ ታስደምጣለች።
አንኳሮች
- ፀደይ
- የሙዚቃ ሕይወት ጅማሮ
- ስንታየሁ፣ ቤተሰብ፣ ሙዚቃና ትምህርት