ወ/ሮ ሰዋሰው ስለሺ ዮሃንሰን - የትውልድ እናት ለዕርቅና ለሰላም ድርጅት ሥራ አስኪያጅና የኢትዮጵያ እናቶች የሰላም ጥሪ አስተባባሪ፤ ስለ ድርጅታቸው እንቅስቃሴዎች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ዕርቅና ሰላምን የማስፈን ጥረት
- የብዙኅን መገናኛ አዎንታዊና አሉታዊ የሰላም ሚናዎች
- ተስፋና ስጋት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends

