"ከርቤን ፊልምን የሠራነው ለገበያ ብለን ሳይሆን ብዙ ጊዜ ተደፍሮ የማይነገረውን የሴቶችን በቤት ውስጥ መደፈር ሕዝብ እንዲገነዘበው ነው" አዘጋጅ ስዩም በላይ16:22Seyoum Belay (L). Source: S.Belayኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.29MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የከርቤ ፊልም ፕሮዲዩሰር ስዩም በላይና መሪ ተዋናይ ሔኖክ ወንድሙ፤ ስለ ከርቤ ፊልም ዋነኛ ጭብጦች ያስረዳሉ።አንኳሮች የከርቤ ስያሜሴቶች ላይ የሚፈፀሙ አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጥቃቶችየፊልም ቀረፃ ሂደትShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው