ወጣቷ ድምፃዊት ስንታየሁ በላይ ትባላለች። ጥቂትና ምርጥ ከሚባሉት ማየት የተሳናቸው ኢትዮጵያውያን ድምፃውያን የመጀመሪያ የጥበብ መድረክ ረድፍ ላይ ለመቆም በቅታለች። በዕለተ ገና ስላሰናዳችው "ፀደይ" ገሚስ የሙዚቃ አልበሟ ትናገራለች። ኮለል ብሎ በሚፈሰው ቀልብ ገዢ የሰከነ ድምጿም ከአዲስ አልበሟ ታስደምጣለች።
አንኳሮች
- የገሚስ አልበም ግብረ ምላሽ
- የበዓላት ትውስታዎች
- ምስጋና
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Demeke Kebede
Source: SBS
Share this with family and friends

