"የባና ርዕይ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለዓለም ገበያ ማቅረብና የኢትዮጵያን ባሕል በሉላዊ መድረክ ላይ እንዲያንፀባርቅ ማስቻል ነው" ድምፃዊትና ሥራ አስኪያጅ ብሌን መኮንን05:26Bilen Mekonnen, Bana Records Founder and CEO (L) and Singer Ebne Hakim (R). Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (4.56MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የባና ሙዚቃ አሳታሚ መሥራች፣ ድምፃዊትና ዋና ሥራ አስፈፃሚት ብሌን መኮንን፤ ስለ ባና አመሠራረትና ሚና ታስረዳለች፣ ድምፃዊ ዕብነ ሐኪም እንደምን ወደ ሙዚቃ ዓለም እንደዘለቀና ስለመጪ የሙዚቃ አልበሙ "ብራና" ይናገራል።አንኳሮችየባና ርዕይየአዳዲስ ሙዚቀኞችን ሥራዎች ማስተዋወቅ የሶኒ አሳታሚና ባና አሳታሚ ሽርካነትShareLatest podcast episodes#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳየኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበራትን በባሕር ማዶ የማቋቋም ፋይዳ፣ ሳቢና ገፊ ምክንያቶች ምንድን ናቸው?