SKIP TO MAIN CONTENT

"የምርጫ ጊዜ ሰሌዳውን በሚመለከት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ዕቅዱን የሚያስቀይር ግብረ መልስ አልገጠመንም" - ሶሊያና ሽመልስ

Soliana Shimelis
Source: Supplied

ሶሊያና ሽመልስ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኮሙኒኬሽን አማካሪ፤ ምርጫ ቦርድ የነደፈውን የ2013 አገር አቀፍ የምርጫ ሠሌዳና ግብር ላይ ለማዋል እያከናወናቸው ያሉ እንቅስቃሴዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።

Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ሶሊያና ሽመልስ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኮሙኒኬሽን አማካሪ፤ ምርጫ ቦርድ የነደፈውን የ2013 አገር አቀፍ የምርጫ ሠሌዳና ግብር ላይ ለማዋል እያከናወናቸው ያሉ እንቅስቃሴዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • የጊዜ ሰሌዳውን በተመለከተ የምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ያገኛቸው ግብረ መልሶች
  • የአዲስ አበባና የድሬዳዋ አስተዳደሮች የምርጫ ቀናት ሽግሽግ
  • የትግራይ ክልል ምርጫ ዕሳቤ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now