Staff of the National Electoral Board of Ethiopia registerpeople in a registration station in Addis Ababa, Ethiopia, on April 23, 2021. Source: Gettyአቶ ሰለሞን ታፈሰ - የአዲሱ ትውልድ ፓርቲ ሊቀመንበር ናቸው። ፓርቲያቸው በ2013ቱ አገር አቀፍ ምርጫ 179 ዕጩዎችን በማቅረብ ተወዳዳሪ ነው። “የአዲሱ ትውልድ ፓርቲ የተመሠረተው በሃሣብ መበላለጥ ኢትዮጵያ የሁላችንም አገር እንድትሆንና ዜጎች በኢትዮጵያዊነታቸው እንዳይሸማቀቁ የሚል ሃሣብ ይዘን ነው” ይላሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ሰለሞን ታፈሰ - የአዲሱ ትውልድ ፓርቲ ሊቀመንበር ናቸው። ፓርቲያቸው በ2013ቱ አገር አቀፍ ምርጫ 179 ዕጩዎችን በማቅረብ ተወዳዳሪ ነው። “የአዲሱ ትውልድ ፓርቲ የተመሠረተው በሃሣብ መበላለጥ ኢትዮጵያ የሁላችንም አገር እንድትሆንና ዜጎች በኢትዮጵያዊነታቸው እንዳይሸማቀቁ የሚል ሃሣብ ይዘን ነው” ይላሉ።
አንኳሮች
- የአዲሱ ትውልድ ፓርቲ ተልዕኮዎች
- የምርጫው ጊዜ ሠሌዳ መራዘምና ፋይዳው
- ብሔራዊ ዕርቅና መግባባት