ምርጫ 2013 “እስካሁን ያለው የመራጮች ምዝገባ በጣም የሚያበረታታ ነው” – ሶሊያና ሽመልስ

Solyana Shimeles, Spokesperson of the National Election Board of Ethiopia (NEBE). Source: Getty
ሶሊያና ሽመልስ - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቃል አቀባይ፤ ስለ ትግራይ የምርጫ ጊዜ ሠሌዳና የአውስትራሊያን የምርጫ ሥርዓት ለወደፊቱ የኢትዮጵያ የምርጫ ሥርዓት ታሳቢ ማድረግ ስለሚኖረው ጠቀሜታ ይናገራሉ።
Share