ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ - የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዋና ሥራ አስፈፃሚና የአዲስ አበባ ጂምናስቲክ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ አባል፤ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊትና አፍሪካዊት ሆና ለዓለም አቀፍ ዳኝነት ስለ መመረጧና የኢትዮ ሰርከስ እንቅስቃሴዎች ትናገራለች። የማኅበረሰባዊ ድጋፍ ጥሪና ምስጋናም ታቀርባለች።
አንኳሮች
- ዓለም አቀፍ ሰርከስ
- ኢትዮ ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት እንጦጦ ፓርክ ፕሮጄክት
- የድጋፍ ጥሪና ምስጋና
Share






