የጤና ክብካቤ ስልጠና ከአውስትራሊያ ወደ ኢትዮጵያ17:32Tamrat Achamyeleh (L), and Nurse Ayantu Bayu (R). Credit: Achamyeleh and Bayuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.29MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ታምራት አቻምየለህና ነርስ አያንቱ ባዩ እንደምን ከሌሎች የአውስትራሊያና ዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪ ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር "Ethio-Auss Health Care training Center" በሚል ስያሜ የጤና ክብካቤ ማሰልጠኛ ማዕከል ኢትዮጵያ ውስጥ አቋቁመው አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ይናገራሉ።አንኳሮችየጤና ክብካቤ ማሰልጠኛ ማዕከል ምሥረታና የአገልግሎት ተልዕኮየስልጠና ጥራት ደረጃ ከአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ሆስፒታሎች ጋር ስምምነት ፍረማ ምሩቃንን ለአገር ውስጥና ለባሕር ማዶ ሥራ መስክ ማብቃት ShareLatest podcast episodes"ዓይኔ - እግዚአብሔር የሰጠኝ ትልቁ ስጦታዬ አንቺ ነሽ እላት ነበር" የወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ባለቤት ዶ/ር ተክቶ ካሣው#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ