"ከ3,500 በላይ ተማሪዎችን ከሰሜን ወሎ ሕዝብ ተቀብለን ለማስተማር ዝግጁ ነን" አቶ ተመስገን ዘውዴ

Temesgen Zewde. Source: T.Zewde
አቶ ተመስገን ዘውዴ የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ፤ በሰሜን ወሎ ዞን ተከስቶ ባለው ጦርነት ሳቢያ የደረሱትን ችግሮችና መፈናቀሎችን አስመልክቶ የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ( ሞጣና አካባቢው) አስተዳደር አባላትና ነዋሪዎች "ዞኑ እስኪረጋጋና የትምህርት ዘመኑ እስኪጠናቀቅ ድረስ ልጆቻችሁን እንደ ልጆቻችን እየተንከባክበን ዓመቱን ሙሉ እናስተምርላችኋለን ፣ ወደኛ ላኩልን" ሲሉ ስለምን ደብዳቤ ለመፃፍ እንደተነሳሱና ልጆቹን ተቀብለው ለማስተማርም እንደምን ተዘጋጅተው እንዳሉ ያስረዳሉ።
Share