ኢትዮጵያ ውስጥ የእስላማዊ ስልጣኔ መነሻ የት ነው?13:09Author Teshome Berhanu Kemal. Credit: TB.Kemalኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.76MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል - 26 መጻሕፍትን ለንባብ ያበቁ ሲሆን፤ አራት ለሕትመት ያልበቁ መጻሕፍትንም ጽፈዋል። እስከ 2000 የሚደርሱ መጣጥፎችንም አስነብበዋል። ሰሞኑን “እስላማዊ ስልጣኔ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለአንባቢያን እነሆኝ ባሉት መጣጥፋቸው ላይ ካሰፈሩት ውስጥ በኢትዮጵያ የእስላማዊ ስልጣኔን መነሻና የመንዙማ ማኅበራዊና መንፈሳዊ ሚናዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።ዳግም የቀረበ።ተጨማሪ ያድምጡእስላማዊ ስልጣኔ ምንድነው?ShareLatest podcast episodesበመጪው ሀገራዊ ምርጫ ለውድድር የሚቀርቡ ዕጩዎችና መራጮች በስድስት ቋንቋዎች በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ የሚችሉበት መተግበሪያ ድረገፅ ይፋ ሆነ#101 መሳሳቅየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች መያዝ የሚገባቸውን ወርሃዊ የመጠባበቂያ ገንዘብ ምጣኔ በሁለት መደበ"እንኳን ለዘላለማዊ ተስፋ ላገኘንበት ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሳችሁ" መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ