Credit: Bego Sew Awardአቶ ጥበቡ በለጠ፤ የአሃዱ ራዲዮና ቴሌቪዥን ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የዘጋቢ ፊልም አዘጋጅና የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት ቦርድ አባል፤ ጳጉሜን 5 ቀን 2015 ስለሚካሔደው የሽልማት አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት መሰናዶዎችና ትልሞች ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ጥበቡ በለጠ፤ የአሃዱ ራዲዮና ቴሌቪዥን ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የዘጋቢ ፊልም አዘጋጅና የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት ቦርድ አባል፤ ጳጉሜን 5 ቀን 2015 ስለሚካሔደው የሽልማት አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት መሰናዶዎችና ትልሞች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት አገልግሎቶችን ማስፋት
- የአገር አቀፍ ሽልማት ተቀባዮች ብሔራዊ አጀንዳዎችን እንዲያራምዱ የማስቻል ዕሳቤ
- የ11ኛው የበጎ ሰው ሽልማት ሥነ ሥርዓት ዝግጅት