Tibebu Belete, Board Memeber of Bego Sew Award Organisation. Credit: T.Beleteአቶ ጥበቡ በለጠ፤ የአሃዱ ራዲዮና ቴሌቪዥን ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የዘጋቢ ፊልም አዘጋጅና የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት ቦርድ አባል፤ ስለ ሽልማት ድርጅቱ ተልዕኮዎችና የአንድ አሠርት ዓመት ጉዞ አንስተው ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ጥበቡ በለጠ፤ የአሃዱ ራዲዮና ቴሌቪዥን ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የዘጋቢ ፊልም አዘጋጅና የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት ቦርድ አባል፤ ስለ ሽልማት ድርጅቱ ተልዕኮዎችና የአንድ አሠርት ዓመት ጉዞ አንስተው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት ዕሳቤና ተልዕኮዎች
- የዕጩ ተሸላሚዎች ምርጫ መሥፈርቶች ሂደት
- የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በበጎ ሰው የአገር ቤት ሽልማት ተካታችነት አገራዊ ፋይዳዎች